Category: ሰላት

Home የፈትዋ ገጽ
ሶላትን መርሳት እና ቀዷ መክፈል

ጥያቄ፡- ሰውየው ፈርድ ሶላትን ሳይሰግድ ረስቶ ከሁለት ቀን በኋላ እንዳልሰገደው ቢያስታውስ ምን ማድረግ ነው ያለበት? መልስ፡- ቢስሚላሂረሕማኒ-ር-ረሒም ወልሐምዱ ሊላሂ ወስ-ሶ-ላት ወስ-ሰ-ላም ዐላ ረሱሊላህ። ፊሊስጢን የሚገኘው አል-ቁድስ ዩኒቨርሲቲ የፊቅህና የኡሱሉል ፊቅህ መምህር ዶክተር ሑሳሙዲን ቢን ሙሳ ዒፋና እንዲህ ይላሉ፡- በመሰረቱ ሙስሊም ግለሰብ ሶላትን በወቅቱ ጠብቆ መስገድ ተገቢው ነው። ምክንያቱም ጥበበኛው አላህ ለሶላት ውስን ወቅት አስቀምጧል። በተመደበው […]

ስንት ረከዓ እንደሰገድኩ ተምታታብኝ

ጥያቄ:- አንድ ለሰላት የቆመ ሰው ሦስት ይሁን አራት ስንት ረከዓ እንደሰገደ እርግጠኛ መሆን ካልቻለና ከተጠራጠረ ምን ማድረግ ይኖርበታል? መልስ፡- የሸሪዓ ህግ የሚለው በጥርጣሬ ጊዜ አንድ ሰው እርግጠኛ የሆነበትን አሊያም ወደ እርግጠኛነት የቀረበበትን ነው መከተል ያለበት። በሰሂህ ሙስሊም እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም እንዲህ ብለዋል:- “ከናንተ መካከል አንዳችሁ በሰላቱ የተጠራጠረ እንደሆነ ሦስት ይስገድ አለያም አራት […]

ኢማሙን የመጨረሻው ተሸሁድ ላይ አገኘሁት

ጥያቄ፡- ብዙ ሆነን መስጂድ ገባን። ከዚያም ኢማሙን የመጨረሻው አት-ተሒያቱ ላይ አገኘነው። በኢማሙ ሶላት እንቀጥል ወይስ ሌላ ጀመዐ እንመስርት? ከተሰበሰቡት ሰዎች አንዳንዶቹ አንድ ረከዐ ካላገኘን የጀመዐን ምንዳ አናገኝም የሚል ሃሳብ ነበራቸው። መልሱን ስጡን፤ ጀዛኩሙላሁ ኸይር! መልስ፡- ብዙ የፊቅህ ሰዎች አንድ ሰው በጥቂቱም ቢሆን የኢማሙን ሶላት እስከተጋራ ድረስ የጀመዐን ሶላት ምንዳ ያገኛል ብለው ያምናሉ። የመጨረሻው መቀመጥ ላይ ከተስሊም […]

በጁመዐ ኹጥባ ወቅት የተከለከሉ ነገሮች

ጥያቄ ፡- በጁመዓ ኹጥባ ወቅት የሚፈቀዱና የማይፈቀዱ ነገሮች ምንድን ናቸው? መልስ፡- ቢስሚላሂር-ረሕማኒር-ረሒም። አልሐምዱሊላሂ ረቢል-ዐለሚን። ወስ-ሶላት ወስ-ሰላም ዓላ ረሱሊላህ ወበዕድ፡- የጁመዓ ኹጥባዎች እጅግ አስፈላጊ መሆናቸው አያከራክርም። አሏህ እንዲህ ይላል፡- “እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ፡፡” (አል-ጁምዓ 62፤9) ኢማም አል-ቁርጡቢይ ይህን አንቀፅ […]

የመርሳት ሱጁድ (ሱጁድ አስ-ሰህው)

ጥያቄ፡-  የመርሳት ሱጁድ አንዴት ይሰገዳል (ይፈፀማል)? መልስ፡- “ሱጁድ አስ-ሰህው” ማለት ሁለት ሱጁዶች በማድረግ የሚከናወነውን ስርዓት የሚገልፅ ነው። ሰውየው የመርሳት ሱጁድ የሚሰግደው ካሰላመተ በኋላ ነው ወይስ በፊት ነው? የመርሳት ሱጁድ ከተሰገደ በኋላ ተሸሁድ (አትተህያቱ) ይቀራል ወይስ አይቀራም? የሚለው የኡለማዎች የልዩነት ሀሳብ ተንፀባርቆበታል። እንደሚከተለው ቀርቧል:- የሀነፊ መዝሀብ ተከታዮች አቋም:- የመርሳት ሱጁድ የሚባለው ሰጋጁ ወደ ቀኝ ካሰላመተ በኋላ […]

ሰላት ውስጥ መዘንጋት

ጥያቄ – ሰላት ውስጥ መዘናጋትና የሀሳብ መበታተንን ማሸነፍ እንችላለን? መልስ:- ሰላት ውስጥ መዘንጋት በተጨባጭ ያለ ነገር ነው። ነገር ግን በሰው ልጅ ምርጫ የሚከሰት ነገር ነው። ሰላት እየሰገድክ እያለ ሸይጧን ይመጣና  ከሀሳቦች ውስጥ አንዱ ውል እንዲልብህ ያደረጋል።  እዚህ ጋር ድክመቱ አንተ ማሰብ ወዳልፈለግከው ነገር ሸይጣን የጎተት መሆኑን አለመንቃትህ ነው። ሸይጣን አንድ የማታለያ ክር (ገመድ) ያቀብልሀል ከዚያም አንተ […]

ሰላት አል-ኢስቲኻራ

ጥያቄ:- ሰላት አል-ኢስቲኻራ ማለት ምንድን ነው? አንዴትስ ይሰገዳል? ምን አይነት ዱዓ ነው የሚደረገው? መልስ:- በሸሪዓው የተቀመጠውና ነቢዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ያስተማሩት ኢስቲኻራ ሰላት ሁለት ረከዓ ሰላት እነድነሰግድና ከዚያም የሚታወቀውን ዱዓ እንድናደረግ ነው ። እርሱም:- اللهم إنى أستخيرك بعلمك ، وأستقدرك  بقدرتك ، وأسألك من فضلك العظيم ، فإنك تقدر ولا أقدر ، وتعلم ولا أعلم ، وأنت علام […]