Category: ዳዕዋ

Home የፈትዋ ገጽ
ዳዕዋ ማድረግ ግዴታ ነው ወይስ ሱና?

ጥያቄ፡- ከጓደኞቼ ጋር በዳዕዋ ጉዳይ ላይ ተወያይተን ነበር። አንዳንዶቻችን ግዴታ (ፈርድ) ነው የሚል ድምዳሜ ላይ ደረስን። ሌሎች ደግሞ የሚወደድ (ሙስተሀብ) ወይም ሱና እንደሆነ አስተያየት ሰጥተዋል። በቁርአን እና በሀዲስ እይታ ዳዕዋ ያለው ሥፍራ የትኛው ይሆን? ግዴታ (ፈርድ) ወይስ ሱና? መልስ፡- ይህ ጥሩ ጥያቄ ነው። በጣም ደስ ያለን ደግሞ ከጓደኞችህ ጋር በዚህ ታላቅ ጉዳይ ላይ መወያየታችሁ ነው። […]