ጥያቄ:– ጠንቋይ አሊያም ደጋሚ ሰው ዘንድ በመሄድ እገሌ ድግምት ተደርጎበታል ወይ? ብሎ መጠየቅ ይቻላልን? የተደገመን ድግምት በሌላ ድግምት ማስፈታት/ማከሸፍስ ይፈቀዳል ወይ? መልስ:- በፈለስጢን የአልቁድስ ዩኒቨርስቲ የፊቅሂ መምህር የሆኑት ዶ/ር ሑሳሙዲን ኢብን ሙሳ ዐፋነህ እንዲህ ይላሉ:- አዋቂዎች ወደሚባሉት፣ ጠንቋይ ቤቶችና ወደመሳሰሉት ቤቶች መሄድ በሸሪዓ የተከለከለ ነው። ሙስሊሞች እነርሱ የሚናገሩትንና የሚሉትን ሊያምኑ አይገባም። በሐዲሥ ዉስጥ እንደተላለፈው የአላህ […]
ጥያቄ፡- ባለማወቃቸው (በጀህል) የተነሳ ትላልቅ የሺርክ (በአላህ የማጋራት ወንጀል) ተግባራት ስለሚፈጽሙ ሙስሊም ሰዎች እስልምና ያለው አቋም ምን ይመስላል? በዚህ ድርጊታቸው ከእስልምና ሊወጡ ይችላሉን? መልስ፡- ሁሌም ቢሆን ሰዎችን ለማክፈር (ሙስሊም አይደለህም ለማለት) አለመቸኮል ተገቢ ነው፡፡ በሰዎች ላይ በክህደት (ከእስልምና መውጣት) መፍረድና መወሰን የሚቻለው እጅግ ግልጽ የሆነ አሳማኝና ጽኑ መረጃ ከተገኘ ብቻ ነው፡፡ በግልጽ ማስረጃ ድርጊቱ ከተረጋገጠና […]
ጥያቄ፡- እንደ አረዳዴ ከሆነ ቁርዓን አህለልኪታብ (የመፅሃፉ ሰዎች) የሚላቸው ከነሱ መካከል የተውሂድ እምነትን የያዙትን ነው። ከአንድ በላይ አምላክ በማመን የጠመሙትን አጋሪዎች አይመለከትም። ነገር ግን አህለልኪታብን ከመለየት አንፃር ለኔ የተጋጨብኝ ነገር አለ። “የመፅሃፉ ሰዎች” የሚለው ስያሜ የሚያጠቃልለው በስላሴ የሚያምኑትንና “ኢየሱስ አሊያም ኢዝራ የአምላክ ልጅ ነው” የሚሉትን ስለማካተቱ በርካታ ሙስሊሞችና ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች የሚያወዛግብ እንደሆነ እገምታለሁ። በዚህ […]
ጥያቄ፡- ወደ አንዳንድ “ሽኽ” ነኝ ወደሚሉ በተለምዶ ኪታብ ገላጭ ወደሚባሉ ሠዎች መሄድ እንዴት ይታያል? አንዲት ሴት ፆመኛና ሰጋጅ ልትሆን ትችል ይሆናል ነገርግን ቤትዋን የዘረፉ ሠዎችን ማንነት ለማወቅ ወደነዚህ “ሸኾች” ትሄዳለች ይህ ነገር እንዴት ይታያል? መልስ፡- በአሏህ ስም እጅግ አዛኝ እጅግ ሩህሩህ በሆነው። ማንም ሰው ቢሆን ሩቅን የሚያውቅ የለም። ሩቅን አውቃለሁ የሚል ካለ የጠንቋዮች ምድብ ውስጥ […]