መስጂዶችን በሰዎች ስም መሰየም ይቻላል?
ጥያቄ፡- መስጂዶችን በሰዎች ስም መሰየም ወይም በገነባቸው ሰው ስም መሰየም በሸሪዓው የሚከለክል ነገር አለበት? መልስ፡- ቢስሚላሂር-ረሕማኒር-ረሒም አል-ሐምዱሊል-ላሂ ረብ-ቢል ዓለሚን ወስ-ሶላት ወስ-ሰላም ዐላ ረሱሊላህ መስጂዶችን በሰዎች ስም መሰየም ችግር የለውም። በገነባው ሰው ስም ወይም የዐሊም፣ የመሪ፣ የደግ ሰው ወይም የጀግኖችን ስም ለማስታወስ በሰዎች ስም መሰየም ክልክል አይደለም። ወይም ከሌሎች መስጂዶች ለመለየት እና በቀላሉ ለመግባባት ሲባል በሰዎች […]