Category: ዚክርና ዱዓ

Home የፈትዋ ገጽ
በሶላት ውስጥም ሆነ ከሶላት ውጪ ከዱዐ በኋላ ፊትን በእጆች መዳበስ

ጥያቄ፡- ከዱዐ በኋላ ፊትን በእጆች መዳበስ እንዴት ይታያል? መልስ፡- ዱአዕ ወደ አላህ ከሚያቃርቡ ታላላቅ ስራዎች መካከል አንዱ ነው። አላህን እጅግ መፈለግና እርሱን መከጀል የሚታይበት ተግባር ነው። ሰውየው የራሱን ድህነትና የአላህን ሀብታምነት የሚያውጅበትም ድርጊት ነው። የአላህ ነብይ (ሰ.ዐ.ወ) አምልኮ (ዒባዳ) ብለው ሰይመውታል። አቡ ዳዉድ፣ ቲርሙዚይ (ሶሒሕ አድርገውት)፣ አሕመድ፣ ኢብኑ ሒባን፣ አል-ሐኪም (ሶሒሕ አድርገውት) ከኑዕማን ቢን በሺር እንደዘገቡት […]

ከሶሐባ ውጪ በሌሎች ሰዎች ላይ “ረዲየሏሁ ዐንሁ” ማለት ይቻላል?

ጥያቄ፡- የነብዩ ሶሐባዎች ወይም ከነርሱ ውጭ ያሉ ደግ ሰዎች ስም ሲነሳ “ረዲየላሁ ዐንሁ” (ከነርሱ የሆነን መልካም ነገር ይውደድላቸው) ማለት ይቻላል? መልስ፡- ቢስሚላሂር-ረሕማኒር-ረሒም አል-ሐምዱሊል-ላሂ ረብ-ቢል ዓለሚን ወስ-ሶላት ወስ-ሰላም ዐላ ረሱሊላህ። የአብዝሃኞቹ ዑለሞች እና የፊቅህ ሰዎች ተግባር ይህ ነገር እንደሚፈቀድ ያሳያል። “ረዲየላሁ ዐንሁ” የሚለውን ዱዓ ከሶሐባ ውጪ የሆኑ የሙስሊሙ ቀደምት ደጋግ ሰዎች ላይም ያደርጉታል። ለሸይኾቻቸው እና ሌሎች […]