Posted by editor2 on July 9, 2016
ጥያቄ፡- ሰላት በወር አበባ ላይ ላለች ሴት የማይፈቀድ መሆኑን አውቃለሁ። ዱዓእ ማድረግስ ይፈቀዳል ወይ?
መልስ፡– በወር አበባ (ሀይድ) ላይ ያለች ሴት ልጅ ዱዓ ብታደርግ ክልክልነት የለውም። በርግጥ ሰላት መስገድም ሆነ ፆም መፆም አይፈቀድላትም። ነገር ግን ዚክር እና ዱኣ ማድረግ ትችላለች።