ዉዱእ – 1 (ጦሀራ – ክፍል 7)
ዉዱእ ፊትን፣ እጆችንና እግሮችን የሚያካትት በውሃ የሚደረግ ንፅህና ነው። ዉዱእ በማንኛውም ለአቅመ አዳም የደረሰ፣ አዕምሮው ጤናማ የሆነ ሰው ላይ የሶላት ወቅት በገባ ጊዜ ወይም...
ኢስላምና ዴሞክራሲ
አንድ አሣዛኝ እውነት አለ። ብዙሃኑ ሙስሊም ያልሆነ የህብረተሰብ ክፍል ስለ ኢስላም ያለውን እምነትና ኢስላምን የሚያይበትን መነፅር የተዋሰው ከብዙሃን መገናኛው ነው። መገናኛ ብዙሃኑ ደግሞ የሠሩት...
የወለድ ጉድፎች (ክፍል 2)
ከአንድ ሐገር ከፍ ብለን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ስናስብ ደግሞ ከዚህ የበለጠ አደገኛና አጥፊ ሁኔታዎችን እናስተውላለን። በሐገር ደረጃ ወለድ የሚያመጣው ችግር በክፍል አንድ ያየነውን ያህል...
ልዩ ስብእና ልዩ ተምሳሌት (ክፍል 1)
አላህ ነቢዩ ሙሐመድን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ለሰው ልጆች በታላቅ ስጦታነት አበረከተ። ይህም የሆነው ከአላህ ዘንድ እጅግ የላቀ ክብር ስላላቸው ነው። ወዳጁን ነቢዩን ሰለላሁ ዓለይሂ...
ሲራ ክፍል 7 – ይፋዊ ጥሪ
ኢብኑ ሀሺም “ሰዎች በብዛት ከሴትም ከወንድም ወሬው በመካ ውስጥ እስኪሰራጭ ድረስ ወደ ኢስላም ገቡ። ይህ ወቅት ረሱል ዳእዋውን በድብቅ ማድረግ ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ በአላህ...
የመካ መከፈት (ክፍል 1)
በ 8ተኛው አመተ ሂጅራ ረመዳን 20 መካ ተከፈተች፤ ከጣኦት አምልኮ ነፃ ወጥታ የኢስላም ብርሃን ፈነጠቀባት… እነሆ መካን የመክፈት ታላቁ ዘመቻ..
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም...
ሙስሊሞች ለዓለም ስልጣኔ ምን አበረከቱ? (ክፍል 7)
5. ሕክምና
ሙስሊሙ በጤና ላይ ያለው ፍላጎት በቀጥታ ከኢስላም አስተምህሮ የመነጨና ከኢስላም ጋር ጥልቅ ትስስር ያለው ነው። በኢስላማዊ ስነ-ምግባር የሰው ልጅ አካል ባጠቃላይ ከአላህ የተሰጠ አደራ...
የተመረጡ
የባከኑ ቀናት ትዝታዎች . . .
ሜክሲኮ አንድ ካፌ ውስጥ ቁጭ ብዬ ጓደኛዬን እየጠበቅኩ ነው፡፡ ከተቀጣጠርን ሳፊ አንድ ሰዓት ሆኗል፡፡ ወዳጄ ግንእስካሁን ብቅ አላለም፡፡ ያዘዝኩት ሻይ ቀዝቅዞ የድመት አፍንጫ ሆኗል፡፡...
የለውጥ አብዮት በረመዷን!
ቢስሚላሂር-ረሕማኒር-ረሒም አልሐምዱሊል-ላሂ ረብ-ቢል-ዓለሚን ወስ-ሶላቱ ወስ-ሰላም ዐላ ረሱሊላህ፡፡ ወዐላ ኣሊሂ ወሳሕቢሂ ወመን ዋላህ አም-ማ ባዕድ፡-
በአላህ ስም እጅግ አዛኝ ሩሕሩህ በሆነው፡፡ ምስጋና ለዐለማት ጌታ ለአላህ ብቻ...
ረመዳንና የለውጥ ክፍሎቹ
እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ፡፡ የረመዳን ወር ሙስሊሞች በጉጉት የሚጠብቁት ታላቅ ወር ነው፡፡ ረመዳን ለአጠቃላይ ማንነታችን ነፍስን ለማስተካከልና ለማረቅ ውድ የለውጥ አጋጣሚም ነው፡፡...
በተፈጥሮው ‹‹መልካም›› ሙስሊም የመሆን አፈታሪክ! (ክፍል 1)
ድቅድቅ ባለና በማእበል በታጀበ ሌሊት፣ ፍጹም ጨለማ በሆነው የአእምሮ ዋሻ ውስጥ ሸይጧን ችቦ ለኩሶ መሳጭ ታሪክ -አፈታሪክ ሊነግረን ቋምጧል፡፡ አፈታሪኩ እንዲህ ነው።
‹‹ከእለታት አንድ ቀን...
መቼ ለመሞት አስበሃል?
ምናልባት በዚህ ሰዓት የዩኒቨርስቲ ትምህርትህን አጠናቀህ ከተማሪነት ዓለም ወደ ሰራተኛው መደብ ልትቀላቀል የአንድ ሴሚስተር እድሜ ብቻ ቀርቶህ ይሆናል፤ አሊያ ደግሞ ከእጮኛህ ጋር ልትሞሸርና የአባወራነትን...