Category: ዒባዳ

Home የፈትዋ ገጽ
በቀን ሚስትን መሳም ፆምን ያበላሻል?

ጥያቄ፡- ባል ሚስቱን መሳሙ ፆሙን ያበላሽበታል? መልስ፡- ቡኻሪ እና ሙስሊም እንዲሁም አስሐቡ ሱነን የተሰኙት የሀዲስ ዘጋቢዎች ዓኢሻ (ረ.ዓ) እንዲህ ማለታቸውን ዘግበዋል፡- كان رسول الله ـ صلى الله عليه وسلم ـ يُقَبل بعض أزواجه وهو صائم وكان أملكَكم لإِرْبِه “የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ፆመኛ ሁነው ሚስቶቻቸውን ይስሙ ነበር። ታዲያ እርሳቸው ከማናችሁም በላይ ስሜታቸውን ይቆጣጠሩ ነበር።” (ቡኻሪና ሙስሊም) […]

ግዴታ ፆም እያለበት ለሞተ ሠው ምን ይደረግ

ጥያቄ፡- አስሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ። ባለቤቴ ባለፈው ዓመት በረመዷን ውስጥ ታሞ ነበር። ከዚያም ሞተ። ከረመዷን ያፈጠረባቸው (ያልፆመባቸው) ቀናትን ምን ላድርግለት? መልስ፡- ወዓለይኩሙስ-ሰላም ወረሕመቱሏሒ ወበረካቱሁ። ቢስሚላሂር ራህማኒር ረሂም የአላህ ድንጋጌዎች ከሠው ችሎታ (አቅም) ጋር የተመጣጠኑ ናቸው። አላህ እንዲህ ይላል፡- “አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም፡፡” (አል-በቀራህ 2፣ 286) ፆም ከምግብና ከመጠጥ ታቅበን መቆየት በመቻል ላይ የሚመሰረት አምልኮ […]

ውሃ እየጠጣሁ አዛን አለ

ጥያቄ፡- “እያንዳንዳችሁ የውሀ እቃ በእጃችሁ ሆኖ (እየጠጣችሁ) አዛን ቢል የፍላጎታችሁን ሳትፈጽሙ አትተዉት።” የሚል ሐዲስ እንዳለ ሰምቻለሁ። የፈጅር አዛን መሀል አንድ ሙስሊም መብላቱን ባያቆም እንዴት ይታያል? ፆሙ ይበላሽ ይሆን? መልስ፡- ቢስሚላሂ ርራህማን አልረሂም ነገን እንደሚፆም የሚያስብ ሰው ፈጅር (ንጋት) ከመግባቱ በፊት ከመብላትና ከመጠጣት መታቀብ አለበት። ይህ የብዝሀ (ጁምሁር) ዑለሞች እምነት ነው። የተቀሰው ሐዲስ ደግሞ አቡ ዳዉድ […]

ረመዳንን ቀድሞ መፆም

ጥያቄ፡- የሻዕባን ወር ሰላሳኛው ቀን ረመዷን ሊሆን እንደሚችል ጥርጥር ሲገባ ያን ቀን ብፆም ለጥንቃቄው መልካም ነው ብዬ አሰብኩ። አንዳንድ ሰዎች ግን መፆም እንደማልችል ነገሩኝ። እንዴት ይሻለኛል?  መልስ፡- ቢስሚላሂ ርራህማኒ ርረሂም የጠቀስከው ቀን የጥርጣሬ ቀን (የውሙሽ-ሸክ) ይባላል። ይህ ጥርጣሬ የሚከሰተውም ወር -እንደ ጨረቃ አቆጣጠር- ሀያ ዘጠኝ ቀን ወይም ሠላሳ ቀን ሊሆን በመቻሉ ነው። ስለዚህ የሻዕባን ሠላሳኛው […]