ፍኖተ ኢስላም

ለምን ሱናን እንከተላለን?

ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- “ለእናንተ አጥብቃችሁ እስከያዛችኋቸው ድረስ በፍፁም የማትጠሙበትን ነገሮች ትቼላችኋለሁ እነሱም፡- የአላህን መፅሐፍ (ቁርዓን) እና የኔን ፈለግ (ሱና)” አላህ (ሱ.ወ) በቁርዓን ውስጥ እንደነገረን الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ...

ኢስላማዊ አስተሳሰብ

የእስልምና ዳይናሚዝም ምንጮች

ምንም እንኳ ዛሬ ሙስሊሞች በብዙ ውስብስብ ችግሮች ውስጥ እያለፉ ቢሆንም ቅሉ ኢስላም ሁሌም ጠንካራና ሕያው መሆኑ አይታበልም። ሙስሊሞች ደካማ ቢሆኑም ቅሉ ኢስላም እንዳልደከመ ማንም...

የኢስላም ልዩ ባህሪያት (ክፍል 3) – ሁለንተናዊነት (አሽ-ሽሙል)

የኢስላም ሁለንተናዊነት (comprehensiveness) በተለያዩ ነገሮች ሊገለጽ ይችላል፤ ከነዚህም ውስጥ፡- 1. እሰከ አለም ፍጻሜ ያሉ የሰው ዘርን ሁሉ የሚያጠቃልል መሆኑ ይህ ማለት ነቢያችን (ሶ.ዐ.ወ) የተላኩትና ኢስላምን ያስተማሩት...

ሲራና ስብዕናዎች

ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ):- ለሁሉም የሰው ልጆች ምርጥ አርአያና መመሪያ

إِنَّمَا أَنتَ مُنذِرٌ وَلِكُلِّ قَوْمٍ هَادٍ “አንተ አስፈራሪ ብቻ ነህ። ለሕዝብም ሁሉ መሪ አላቸው።” (አል-ረዕድ 13፤7) ይህ የነቢዩ ህይውት ድንቅ ክፍል ነው፡ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ለሰው ልጅ ሁሉ...

ልዩ ስብእና፡ ልዩ ተምሳሌት (ክፍል 1)

አላህ ነቢዩ ሙሐመድን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ለሰው ልጆች በታላቅ ስጦታነት አበረከተ። ይህም የሆነው ከአላህ ዘንድ እጅግ የላቀ ክብር ስላላቸው ነው። ወዳጁን ነቢዩን ሰለላሁ ዓለይሂ...

ታሪክና ስልጣኔ

መጠነኛ ቅኝት ስለ ኹለፋኡ ራሽዲን ዘመን (ክፍል 3)

በባለፈው መጣጥፋችን ሙስሊም ሙጃሂዶች/ታጋዮች/ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ የሙርተዶችን/ ከእስልምና የወጡ ከሃዲያንን/ እንቅስቃሴ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዴት እንደደመሰሱና በቁጥጥር ሥር እንዳዋሉ፣ እንዲሁም ከዚያ በኋላም...

ትምህርት በኢስላም- የመስጂዶች ሚና

ወደ አምላኩና የሱ ፍጥረት ወደሆኑትም ይበልጥ ይቃረብ ዘንድ አማኝ እውቀትን እንዲያካብት ቁርዓን በተደጋጋሚ ያነሣሣዋል። የተለያዩ የቁርዓን አንቀፆችም ይህንኑ ያዛሉ። ለምሣሌም ያህል قُلْ هَلْ يَسْتَوِي الَّذِينَ...

ማህበራዊ ድረገፆቻችን

67,419FansLike
59FollowersFollow
5,736FollowersFollow
5,954FollowersFollow

የተመረጡ

ኪነ-ኢስላም

መቼ ለመሞት አስበሃል?

ምናልባት በዚህ ሰዓት የዩኒቨርስቲ ትምህርትህን አጠናቀህ ከተማሪነት ዓለም ወደ ሰራተኛው መደብ ልትቀላቀል የአንድ ሴሚስተር እድሜ ብቻ ቀርቶህ ይሆናል፤ አሊያ ደግሞ ከእጮኛህ ጋር ልትሞሸርና የአባወራነትን...

የባከኑ ቀናት ትዝታዎች . . .

ሜክሲኮ አንድ ካፌ ውስጥ ቁጭ ብዬ ጓደኛዬን እየጠበቅኩ ነው፡፡ ከተቀጣጠርን ሳፊ አንድ ሰዓት ሆኗል፡፡ ወዳጄ ግንእስካሁን ብቅ አላለም፡፡ ያዘዝኩት ሻይ ቀዝቅዞ የድመት አፍንጫ ሆኗል፡፡...

በተፈጥሮው ‹‹መልካም›› ሙስሊም የመሆን አፈታሪክ! (ክፍል 1)

ድቅድቅ ባለና በማእበል በታጀበ ሌሊት፣ ፍጹም ጨለማ በሆነው የአእምሮ ዋሻ ውስጥ ሸይጧን  ችቦ ለኩሶ መሳጭ ታሪክ -አፈታሪክ ሊነግረን ቋምጧል፡፡ አፈታሪኩ እንዲህ ነው። ‹‹ከእለታት አንድ ቀን...