ባል አንድም የገንዘብ ማውጣት ግዴታ ሣይኖርበት ሴት ልጅን ማግባት ይቻላል ወይ?

Home የፈትዋ ገጽ ቤተሰብ ባል አንድም የገንዘብ ማውጣት ግዴታ ሣይኖርበት ሴት ልጅን ማግባት ይቻላል ወይ?

ጥያቄ፡- በኢስላም ውስጥ በባል ላይ አንድም የገንዘብ ማውጣት ግዴታ ሣይኖርበት ሴት ልጅን ማግባት ይቻላል ወይ?


መልስ፡- የተጋቡ እንደሆነ ጋብቻው ትክክለኛ ነው። ነገርግን ቅድመ ሁኔታው ትክክል አይደለም። ከጋብቻ በኋላ ሚስት ከባሏ ወጭዋን ይሸፍን ዘንድ ብትጠይቅ ኢስላማዊ ፍርድ ቤት ይህን እንዲያሟላ አሊያም እንዲለያዩ ማስገደድ ይችላል። በሸሪዓችን መሠረት የሚስቱን የኑሮ ወጭ መሸፈን የሚኖርበት ባል ነው።