ፍኖተ ኢስላም

ኢዕቲካፍ – ህግጋቱና ሥርዓቶቹ

ኢዕቲካፍ ማለት በተለያዩ አምልኮ ሥራዎች ወደ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ መቃረብን በማሰብ መስጅድ ውስጥ በተወሠነ መልኩ ለተወሠነ ጊዜ መቆየት ነው። ኢዕቲካፍ በእስልምና ያለ ስለመሆኑ በቁርዓን...

ኢስላማዊ አስተሳሰብ

ኢስላም – የህይወት መንገድ (ክፍል 2)

ኢስላም- በመጨረሻው መለኮታዊ መልእክት ኢስላም ሲባል ትርጉሙ በሁለት ነገሮች ላይ ሊያተኩር ይችላል አንደኛው - አላህ ሃይማኖቱን ለመግለፅ በአንቀፆቹ ባወረደው የወህይ (መለኮታዊ ራእይ) መልእክት ላይ ሲሆን ሁለተኛው -...

የመካከለኛው መንገድ (ወሰጢያ) መለያ ባህሪያትና ቦታዎቹ (ክፍል 2)

የወሰጢያ መንገድ መገለጫ ቦታዎች 1. ተፈጥሯዊውን መንገድ መሰረት ያደረገ ዐቂዳ፦ ይህ ነጥብ ቁርአንን ሱናን እንዲሁም የሰለፎችን መንገድ መሰረት ያደረገ የዐቂዳ አስተምህሮት ነው። በተቃራኒውም ቴክኒካዊ ከሆኑ ሙያዊ የቋንቋ...

ሲራና ስብዕናዎች

ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ):- ለሁሉም የሰው ልጆች ምርጥ አርአያና መመሪያ

إِنَّمَا أَنتَ مُنذِرٌ وَلِكُلِّ قَوْمٍ هَادٍ “አንተ አስፈራሪ ብቻ ነህ። ለሕዝብም ሁሉ መሪ አላቸው።” (አል-ረዕድ 13፤7) ይህ የነቢዩ ህይውት ድንቅ ክፍል ነው፡ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ለሰው ልጅ ሁሉ...

ነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም እንደ ታላቅ የፖለቲካ መሪ

ነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም ነቢይም የአገር አስተዳዳሪም ነበሩ። አመራራቸውም ከየትኛውም መሪ በተሻለ መልኩ እጅግ ጠንካራ፣ የላቀና የመጠቀ ነበር። ነቢያችን በመልካም ሥራቸውም ሆነ በመንፈሣዊ ህይወታቸው...

ታሪክና ስልጣኔ

ስደት ወደ ሐበሻ መቼትና ማብራሪያ (ክፍል 2)

ሁለተኛው የሐበሻ ስደት ኢብኑ ሰዕድ እንዲህ ይላሉ፡- “…ከመጀመሪያዋ ስደት ወደ መካ ሲመለሱ ህዝቦቻቸው ይበልጥ ጠነከሩባቸው። ቤተሰቦቻቸው አየሉባቸው። ታላላቅ ግፎችንም አዘነቡባቸው። ከዚያም ተመልሰው ወደ ሐበሻ እንዲሰደዱ...

ሙስሊሞች ለዓለም ስልጣኔ ምን አበረከቱ? (ክፍል 5)

ታሪካዊ መገለጫዎች በመጀመሪያ ገፆች እንደተመለከትነው ቁርዐንና የነብዩ አስተምህሮ (ሀዲስ) የምርምር፣ የፈጠራና የለውጥ ጎዳናን በአዲስ እንዲመነጭ ማድረጋቸው ግልፅ ነው። በዚህ ክፍል ደግሞ ይህ “አዲስ መንፈስ’’ (“new...

ማህበራዊ ድረገፆቻችን

58,507FansLike
54FollowersFollow
4,992FollowersFollow
5,643FollowersFollow

የተመረጡ

ኪነ-ኢስላም

በተፈጥሮው ‹‹መልካም›› ሙስሊም የመሆን አፈታሪክ! (ክፍል 1)

ድቅድቅ ባለና በማእበል በታጀበ ሌሊት፣ ፍጹም ጨለማ በሆነው የአእምሮ ዋሻ ውስጥ ሸይጧን  ችቦ ለኩሶ መሳጭ ታሪክ -አፈታሪክ ሊነግረን ቋምጧል፡፡ አፈታሪኩ እንዲህ ነው። ‹‹ከእለታት አንድ ቀን...

የባከኑ ቀናት ትዝታዎች . . .

ሜክሲኮ አንድ ካፌ ውስጥ ቁጭ ብዬ ጓደኛዬን እየጠበቅኩ ነው፡፡ ከተቀጣጠርን ሳፊ አንድ ሰዓት ሆኗል፡፡ ወዳጄ ግንእስካሁን ብቅ አላለም፡፡ ያዘዝኩት ሻይ ቀዝቅዞ የድመት አፍንጫ ሆኗል፡፡...

መቼ ለመሞት አስበሃል?

ምናልባት በዚህ ሰዓት የዩኒቨርስቲ ትምህርትህን አጠናቀህ ከተማሪነት ዓለም ወደ ሰራተኛው መደብ ልትቀላቀል የአንድ ሴሚስተር እድሜ ብቻ ቀርቶህ ይሆናል፤ አሊያ ደግሞ ከእጮኛህ ጋር ልትሞሸርና የአባወራነትን...